YouVersion Logo
Search Icon

የማርቆስ ወንጌል 4:26-27

የማርቆስ ወንጌል 4:26-27 አማ54

እርሱም አለ፦ በምድር ዘርን እንደሚዘራ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት እንደዚህ ናት፤ ሌሊትና ቀን ይተኛልም ይነሣልም፥ እርሱም እንዴት እንደሚሆን ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል ያድግማል።