YouVersion Logo
Search Icon

ኦሪት ዘኊልቊ 14:6-7

ኦሪት ዘኊልቊ 14:6-7 አማ54

ምድርን ከሰለሉት ጋር የነበሩት የነዌ ልጅ ኢያሱና የዮፎኒ ልጅ ካሌብ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ ለእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ፦ ዞረን የሰለልናት ምድር እጅግ መልካም ናት።