YouVersion Logo
Search Icon

ኦሪት ዘኊልቊ 21:5

ኦሪት ዘኊልቊ 21:5 አማ54

ሕዝቡም በእግዚአብሔርና በሙሴ ላይ፦ በምድረ በዳ እንሞት ዘንድ ከግብፅ ለምን አወጣችሁን? እንጀራ የለም፥ ውኃ የለም፤ ሰውነታችንም ይህን ቀላል እንጀራ ተጸየፈ ብለው ተናገሩ።