YouVersion Logo
Search Icon

ኦሪት ዘኊልቊ 23:19

ኦሪት ዘኊልቊ 23:19 አማ54

ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?