YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:3-5

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:3-5 አማ54

ሁልጊዜ በጸሎቴ ሁሉ ስለ እናንተ ሁሉ በደስታ እየጸለይሁ፥ ከፊተኛው ቀን እስከ ዛሬ ድረስ ወንጌልን በመስበክ አብራችሁ ስለ ሠራችሁ፥ ባሰብኋችሁ ጊዜ ሁሉ አምላኬን አመሰግናለሁ።