YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ሮም ሰዎች 6:13

ወደ ሮም ሰዎች 6:13 አማ54

ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ።

Video for ወደ ሮም ሰዎች 6:13