YouVersion Logo
Search Icon

ሐዋርያት ሥራ 3:7-8

ሐዋርያት ሥራ 3:7-8 NASV

ቀኝ እጁንም ይዞ አስነሣው፤ ወዲያውም እግሩና ቍርጭምጭሚቱ በረታ፤ ዘልሎም ቀጥ ብሎ ቆመ፤ መራመድም ጀመረ፤ ወዲህ ወዲያ እየሄደና እየዘለለም እግዚአብሔርንም እያመሰገነ ከእነርሱ ጋር ወደ ቤተ መቅደሱ አደባባይ ገባ።

Video for ሐዋርያት ሥራ 3:7-8