YouVersion Logo
Search Icon

ሐዋርያት ሥራ 5:38-39

ሐዋርያት ሥራ 5:38-39 NASV

ስለዚህ አሁንም የምላችሁ፦ እነዚህን ሰዎች ተዉአቸው፤ አትንኳቸው፤ ሐሳባቸው ወይም አድራጎታቸው ከሰው ከሆነ ይጠፋልና፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ ግን ልትገቷቸው አትችሉም፤ እንዲያውም ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ ትገኙ ይሆናል።”

Video for ሐዋርያት ሥራ 5:38-39