YouVersion Logo
Search Icon

ሐዋርያት ሥራ 6:3-4

ሐዋርያት ሥራ 6:3-4 NASV

ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፤ ከእናንተ መካከል በመንፈስ ቅዱስና በጥበብ የተሞሉ ለመሆናቸው የተመሰከረላቸውን ሰባት ሰዎች ምረጡ፤ ይህን ኀላፊነት ለእነርሱ እንሰጣለን፤ እኛ ግን በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንተጋለን።”

Video for ሐዋርያት ሥራ 6:3-4