1
ኦሪት ዘፍጥረት 3:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ጥበብ ለማግኘትም የሚመኙት እንደሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው፤ እርሱም በላ።
Compara
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 3:6
2
ኦሪት ዘፍጥረት 3:1
ጌታ እግዚአብሔርም ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ እባብ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም፦ “በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ አንዳች እንዳትበሉ አዝዞአልን?” አላት።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 3:1
3
ኦሪት ዘፍጥረት 3:15
“በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ “በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፥ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትነድፋለህ።”
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 3:15
4
ኦሪት ዘፍጥረት 3:16
ለሴቲቱም አላት፥ “በእርግዝናሽ ወራት ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፥ በጭንቅ ትወልጃለሽ፥ ይህም ሁሉ ሆኖ ፍላጎትሽ ለባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።”
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 3:16
5
ኦሪት ዘፍጥረት 3:19
“ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በግንባርህ ላብ እንጀራን ትበላለህ፥ አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህ።”
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 3:19
6
ኦሪት ዘፍጥረት 3:17
አዳምንም አለው፦ “የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም ከእርሱ በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፥ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርሷ ትበላለህ፤
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 3:17
7
ኦሪት ዘፍጥረት 3:11
እግዚእብሔርም፦ “ዕራቁትህን እንደሆንህ ማን ነገረህ? እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ ከእርሱ በላህን?” አለው።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 3:11
8
ኦሪት ዘፍጥረት 3:24
አዳምንም ካስወጣው በኋላ፥ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና በሁሉም አቅጣጫ የምትውለበለብ ነበልባላዊ ሰይፍን በዔድን ገነት በስተ ምሥራቅ አስቀመጠ።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 3:24
9
ኦሪት ዘፍጥረት 3:20
አዳምም ለሚስቱ “ሔዋን” ብሎ ስም አወጣ፤ የሕያዋን ሁሉ እናት ናትና።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 3:20
Inici
La Bíblia
Plans
Vídeos