1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አካሄዱንም ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ፥ እግዚአብሔር ወስዶታልና፥ ሄኖክ አልተገኘም።
Compara
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ከዚህ በኋላ ሔኖክ ማቱሳለን ወለደ፥ የእግዚአብሔርንም መንገድ በመከተል 300 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የዘር ሐረግ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር ሰውን በፈጠረ ጊዜ በእግዚአብሔር አምሳያ አደረገው፤
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፥ ባረካቸውም። በተፈጠሩም ጊዜ “ሰው” ብሎ ጠራቸው።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
Inici
La Bíblia
Plans
Vídeos