የዮሐንስ ወንጌል 1:14

የዮሐንስ ወንጌል 1:14 መቅካእኤ

ቃልም ሥጋ ሆነ፤ በእኛም ዘንድ አደረ፤ ጸጋንና እውነትን የተመላውን፥ የአባቱ አንድያ ልጅ በአባቱ ዘንድ ያለውን ክብሩንም አየን።