የሉ​ቃስ ወን​ጌል 24:2-3

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 24:2-3 አማ2000

ያቺ​ንም ድን​ጋይ ከመ​ቃ​ብሩ ላይ ተን​ከ​ባ​ልላ አገ​ኙ​አት። ገብ​ተ​ውም የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱ​ስን ሥጋ አላ​ገ​ኙም።