ዮሐንስ 19:36-37

ዮሐንስ 19:36-37 NASV

ይህም የሆነው፣ መጽሐፍ፣ “ከዐጥንቱ አንድም አይሰበርም” ያለው እንዲፈጸም፣ ሌላውም መጽሐፍ፣ “የወጉትም ያዩታል” ስለሚል ነው።