1
ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ትቶ ከሚስቱ ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ።
Porovnat
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
ጌታ እግዚእብሔርም፦ “ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፥ የምትሆነውን ረዳት እፈጥርለታለሁ” አለ።
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
3
ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
ከዚህ በኋላ ጌታ እግዚአብሔር ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፥ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፥ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
4
ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
አዳምም አለ፥ “ይህች አጥንት ከአጥንቴ የተገኘች ናት፥ ከሥጋዬም የተገኘች ሥጋ ናት፤ ሴት ተብላ ትጠራ፥ ከወንድ የተገኘች ስለ ሆነች ‘ሴት’ ትባል” አለ።
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
5
ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና፥ ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም።
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
6
ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
አዳምና ሚስቱ ሁለቱም ራቁታቸውን ነበሩ፥ አይተፋፈሩምም ነበር።
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
Domů
Bible
Plány
Videa