1
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የምታያትን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ ለዘለዓለም እሰጣለሁና።
Porovnat
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
2
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
ሎጥ ከተለየው በኋላም እግዚአብሔር አብራምን አለው፥ “ዐይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ መስዕና ወደ አዜብ፥ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ፤
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
3
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
ዘርህንም እንደ ባሕር አሸዋ አደርጋለሁ፤ የባሕር አሸዋን ይቈጥር ዘንድ የሚችል ሰው ቢኖር ዘርህ ደግሞ ይቈጠራል።
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
4
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
አብራምም ሎጥን አለው፥ “እኛ ወንድማማች ነንና በእኔና በአንተ፥ በእረኞቼና በእረኞችህ መካከል ጠብ አይሁን።
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
5
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
አብራምም ድንኳኑን ነቀለ፤ መጥቶም በኬብሮን ባለው የመምሬ ዛፍ ተቀመጠ፤ በዚያም ለእግዚአብሔር መሠውያን ሠራ።
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
6
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
ሎጥም ዓይኖቹን አነሣ፤ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም ሀገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፤ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ሴጎር ድረስ እንደ እግዚአብሔር ገነትና እንደ ግብፅ ምድር እንደ ነበረ አየ።
Zkoumat ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
Domů
Bible
Plány
Videa