Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

ዮሐንስ 6:35

ዮሐንስ 6:35 NASV

ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም።