1
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታም ኖኅን እንዲህ አለው፦ “በዚህ ዘመን ካለው ትውልድ መካከል ጻድቅ አንተ ሆነህ አይቼሃለሁና፥ አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ ግባ።
Σύγκριση
Διαβάστε ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
2
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
ውሃውም እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።
Διαβάστε ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
3
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
ኖኅ ስድስት መቶ ዓመት በሆነው፥ በሁለተኛው ወር፥ ከወሩም በዓሥራ ሰባተኛው ቀን ላይ፥ ከምድር በታች ያለው የታላቁ ጥልቅ መፍለቂያዎች ሁሉ በድንገት ተነደሉ፥ የሰማያትም መስኮቶች ተከፈቱ፥
Διαβάστε ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
4
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
እግዚአብሔር በምድር ላይ ያለውን ሕያው ፍጥረት ሁሉ፥ ሰዎችንም፥ እንስሶችንም፥ ወፎችንም፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶች ሳይቀሩ ሁሉንም አጠፋ። ከሞት የተረፉት ኖኅና ከእርሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩት ብቻ ነበሩ።
Διαβάστε ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
5
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
ዝናቡም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ።
Διαβάστε ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
Αρχική
Αγία Γραφή
Σχέδια
Βίντεο