1
የዮሐንስ ወንጌል 9:4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።
Comparer
Explorer የዮሐንስ ወንጌል 9:4
2
የዮሐንስ ወንጌል 9:5
በዓለም እስካለሁ ድረስ የዓለም ብርሃን ነኝ።”
Explorer የዮሐንስ ወንጌል 9:5
3
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱም “መምህር ሆይ! ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአትን የሠራው ማን ነው? እርሱ ነው ወይስ ወላጆቹ?” ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።
Explorer የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
4
የዮሐንስ ወንጌል 9:39
ኢየሱስም “የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ፤” አለ።
Explorer የዮሐንስ ወንጌል 9:39
Accueil
Bible
Plans
Vidéos