Logo YouVersion
Îcone de recherche

የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12

የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12 መቅካእኤ

ኢየሱስም እንጀራውን ያዘ፤ አመስግኖም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም ለተቀመጡት ሰዎች ሰጡአቸው፤ እንዲሁም ከዓሣው በፈለጉት መጠን። ከጠገቡም በኋላ ደቀ መዛሙርቱን “አንድም እንኳን እንዳይጠፋ የተረፈውን ቁርስራሽ አከማቹ፤” አላቸው።

Vidéo pour የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12