1
የዮሐንስ ወንጌል 9:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ቀን ሆኖ ሳለ የላከኝን ሥራ መሥራት አለብኝ፤ ማንም ሰው ሊሠራ የማይችልበት ሌሊት ይመጣል።
השווה
חקרו የዮሐንስ ወንጌል 9:4
2
የዮሐንስ ወንጌል 9:5
በዓለም ላይ ሳለሁ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ።”
חקרו የዮሐንስ ወንጌል 9:5
3
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስን “መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ የተወለደው በማን ኃጢአት ነው? በራሱ ኃጢአት ነውን ወይስ በወላጆቹ?” ሲሉ ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ይህ ሰው ዕውር ሆኖ የተወለደው በእርሱ ወይም በወላጆቹ ኃጢአት ምክንያት አይደለም፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው።
חקרו የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
4
የዮሐንስ ወንጌል 9:39
ኢየሱስም “የማያዩ እንዲያዩ፥ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጥቼአለሁ” አለ።
חקרו የዮሐንስ ወንጌል 9:39
בית
כתבי הקודש
תוכניות
קטעי וידאו