1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አካሄዱንም ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ፥ እግዚአብሔር ወስዶታልና፥ ሄኖክ አልተገኘም።
השווה
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ከዚህ በኋላ ሔኖክ ማቱሳለን ወለደ፥ የእግዚአብሔርንም መንገድ በመከተል 300 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የዘር ሐረግ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር ሰውን በፈጠረ ጊዜ በእግዚአብሔር አምሳያ አደረገው፤
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፥ ባረካቸውም። በተፈጠሩም ጊዜ “ሰው” ብሎ ጠራቸው።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו