1
ኦሪት ዘፍጥረት 3:6
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፤ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፤ ለጥበብም መልካም እንድ ሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስው ጋር በላ።
השווה
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 3:6
2
ኦሪት ዘፍጥረት 3:1
እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኵለኚ ነበረ። ሴቲቱንም፤ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአል? አላት።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 3:1
3
ኦሪት ዘፍጥረት 3:15
በአንተና በሴቲቱ መካከል፤ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል አንተም ሰኮናውን ትቀጠቅጣለህ።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 3:15
4
ኦሪት ዘፍጥረት 3:16
ለሴቲቱም አለ፤ በፀነሰሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፤ በጭንቅ ትወልጃለሽ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፤ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 3:16
5
ኦሪት ዘፍጥረት 3:19
ወደ ወጣህብት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀርን ትበላለህ፤ አፈር ነህና ወደ አፈርም ትመለሳለህና።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 3:19
6
ኦሪት ዘፍጥረት 3:17
አዳምም አለው፤ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፤ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 3:17
7
ኦሪት ዘፍጥረት 3:11
እግዚእብሔርም አለው፤ ዕራቁትህን እንደ ሆንህ ማን ነገርህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን?
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 3:11
8
ኦሪት ዘፍጥረት 3:24
አዳምንም አስወጣው፤ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና የምትገለባበጥ የነበልበል ሰይፍን በዔድን ገነት ምሥራቅ አስቀመጠ።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 3:24
9
ኦሪት ዘፍጥረት 3:20
አዳምም ለሚስቱ ሔዋን ብሎ ስም አወጣ፤ የሕያዋን ሁሉ እናት ናትና።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 3:20
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו