1
ዮሐንስ 1:12
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።
Համեմատել
Ուսումնասիրեք ዮሐንስ 1:12
2
ዮሐንስ 1:1
በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
Ուսումնասիրեք ዮሐንስ 1:1
3
ዮሐንስ 1:5
ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም።
Ուսումնասիրեք ዮሐንስ 1:5
4
ዮሐንስ 1:14
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ በመካከላችንም ዐደረ፤ እኛም ጸጋንና እውነትን ተሞልቶ ከአባቱ ዘንድ የመጣውን የአንድያ ልጅን ክብር አየን።
Ուսումնասիրեք ዮሐንስ 1:14
5
ዮሐንስ 1:3-4
ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሯል፤ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም። ሕይወት በእርሱ ነበረች፤ ይህች ሕይወት የሰው ብርሃን ነበረች።
Ուսումնասիրեք ዮሐንስ 1:3-4
6
ዮሐንስ 1:29
ዮሐንስ በማግስቱም፣ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፤ “እነሆ! የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ፤
Ուսումնասիրեք ዮሐንስ 1:29
7
ዮሐንስ 1:10-11
እርሱ በዓለም ውስጥ ነበረ፤ ዓለም የተፈጠረው በእርሱ ቢሆንም እንኳ፣ ዓለም አላወቀውም። ወደ ራሱ ወገኖች መጣ፤ የገዛ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም፤
Ուսումնասիրեք ዮሐንስ 1:10-11
8
ዮሐንስ 1:9
ለሰው ሁሉ ብርሃን ሰጭ የሆነው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም እየመጣ ነበር።
Ուսումնասիրեք ዮሐንስ 1:9
9
ዮሐንስ 1:17
ሕግ በሙሴ በኩል ተሰጥቶ ነበር፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል መጣ።
Ուսումնասիրեք ዮሐንስ 1:17
Գլխավոր
Աստվածաշունչ
Ծրագրեր
Տեսանյութեր