1
ሐዋርያት ሥራ 13:2-3
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እነዚህም ጌታን እያመለኩና እየጾሙ ሳሉ፣ መንፈስ ቅዱስ፣ “በርናባስንና ሳውልን እኔ ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ” አለ። እነርሱም ከጾሙና ከጸለዩ በኋላ እጃቸውን ጭነው አሰናበቷቸው።
Confronta
Esplora ሐዋርያት ሥራ 13:2-3
2
ሐዋርያት ሥራ 13:39
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በሙሴ ሕግ በኩል ማግኘት ያልተቻለውን ጽድቅ ያገኛል።
Esplora ሐዋርያት ሥራ 13:39
3
ሐዋርያት ሥራ 13:47
ደግሞም ጌታ እንዲህ ብሎ አዝዞናል፤ “ ‘ድነትን እስከ ምድር ዳርቻ ታደርስ ዘንድ፣ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ።’ ”
Esplora ሐዋርያት ሥራ 13:47
Home
Bibbia
Piani
Video