1
ሐዋርያት ሥራ 15:11
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እኛም የዳንነው ልክ እንደ እነርሱ በጌታ በኢየሱስ ጸጋ መሆኑን እናምናለን።”
Confronta
Esplora ሐዋርያት ሥራ 15:11
2
ሐዋርያት ሥራ 15:8-9
ልብን የሚያውቅ አምላክ ለእኛ እንደ ሰጠን ሁሉ፣ ለእነርሱም መንፈስ ቅዱስን በመስጠት የተቀበላቸው መሆኑን መሰከረላቸው፤ ልባቸውንም በእምነት በማንጻት፣ በእኛና በእነርሱ መካከል ምንም ልዩነት አላደረገም።
Esplora ሐዋርያት ሥራ 15:8-9
Home
Bibbia
Piani
Video