Logo YouVersion
Icona Cerca

ኦሪት ዘፍጥረት 3:17

ኦሪት ዘፍጥረት 3:17 መቅካእኤ

አዳምንም አለው፦ “የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም ከእርሱ በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፥ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርሷ ትበላለህ፤