1
የዮሐንስ ወንጌል 12:26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እኔን የሚያገለግለኝ ካለ ይከተለኝ፤ የሚያገለግለኝ እኔ ባለሁበት በዚያ ይኖራልና፤ እኔን የሚያገለግለኝንም አብ ያከብረዋል።
比較
የዮሐንስ ወንጌል 12:26で検索
2
የዮሐንስ ወንጌል 12:25
ነፍሱን የሚወዳት ይጥላታል፤ በዚህ ዓለም ነፍሱን የሚጥላትም ለዘለዓለም ሕይወት ይጠብቃታል።
የዮሐንስ ወንጌል 12:25で検索
3
የዮሐንስ ወንጌል 12:24
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት በምድር ላይ ካልወደቀችና ካልሞተች ብቻዋን ትኖራለች፤ ከሞተች ግን ብዙ ፍሬን ታፈራለች።
የዮሐንስ ወንጌል 12:24で検索
4
የዮሐንስ ወንጌል 12:46
በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር ብርሃን እኔ ወደ ዓለም መጣሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:46で検索
5
የዮሐንስ ወንጌል 12:47
ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀውን እኔ የምፈርድበት አይደለሁም፤ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድበት አልመጣሁምና።
የዮሐንስ ወንጌል 12:47で検索
6
የዮሐንስ ወንጌል 12:3
ማርያም ግን ዋጋዉ የከበረና የበዛ አንድ ነጥር የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ወሰደችና የጌታችን ኢየሱስን እግር ቀባችው፤ በፀጕሯም አሸችው፤ የዚያ ሽቱ መዓዛም ቤቱን መላው።
የዮሐንስ ወንጌል 12:3で検索
7
የዮሐንስ ወንጌል 12:13
የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው “ሆሣዕና በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ፥ የእስራኤልም ንጉሥ ቡሩክ ነው” እያሉ ወጥተው ተቀበሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 12:13で検索
8
የዮሐንስ ወንጌል 12:23
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “አሁን የሰው ልጅ ይከብር ዘንድ ጊዜው ደረሰ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:23で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ