1
የሉቃስ ወንጌል 16:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“በጥቂት የሚታመን በብዙ ይታመናል፤ በጥቂት የሚያምፅም በብዙም ቢሆን ያምፃል።
比較
የሉቃስ ወንጌል 16:10で検索
2
የሉቃስ ወንጌል 16:13
ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚችል አገልጋይ የለም፤ ካልሆነም አንዱን ይወድዳል፤ ሁለተኛውንም ይጠላል፤ ወይም ለአንዱ ይታዘዛል፤ ለሁለተኛውም እንቢ ይላል፤ እንዲሁም እናንተ ገንዘብ እየወደዳችሁ ለእግዚአብሔር መገዛት አትችሉም።”
የሉቃስ ወንጌል 16:13で検索
3
የሉቃስ ወንጌል 16:11-12
በዐመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ በእውነተኛው ገንዘብ ማን ያምናችኋል? በሌላውስ ገንዘብ ካልታመናችሁ የራሱን ማን ይሰጣችኋል?
የሉቃስ ወንጌል 16:11-12で検索
4
የሉቃስ ወንጌል 16:31
አብርሃምም፦ ‘ሙሴንና ነቢያትን ካልሰሙማ ከሙታን ተለይቶ የተነሣ ቢኖርም እንኳ አይሰሙትም፤ አያምኑትምም’ አለው።”
የሉቃስ ወንጌል 16:31で検索
5
የሉቃስ ወንጌል 16:18
“ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፤ ባልዋ የፈታትንም የሚያገባ ያመነዝራል።
የሉቃስ ወንጌል 16:18で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ