ኦሪት ዘፍጥረት 1:24

ኦሪት ዘፍጥረት 1:24 አማ05

ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር “ምድር ሕይወት ያላቸው ፍጥረቶችን፥ እንደየዐይነታቸው እንስሶችን፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶችንና አራዊትን እንደየዐይነታቸው ታስገኝ” አለ፤ እንዲሁም ሆነ።

無料の読書プランとኦሪት ዘፍጥረት 1:24に関係したデボーション