1
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ኖኅን እንዲህ አለው፤ “በዚህ ዘመን ካለው ትውልድ መካከል ጻድቅ አንተ ብቻ ሆነህ ስላገኘሁህ፥ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ወደ መርከቡ ግባ።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
ኖኅ 600 ዓመት በሆነው ጊዜ፥ በሁለተኛው ወር በዐሥራ ሰባተኛው ቀን ላይ ከምድር በታች ያለው የታላቁ ውሃ ምንጮች ሁሉ በድንገት ተነደሉ፤ በሰማይ ያሉት የውሃ መስኮቶች ሁሉ ተከፈቱ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
እግዚአብሔር በምድር ላይ ያለውን ሕያው ፍጥረት ሁሉ፥ ሰዎችንም፥ እንስሶችንም፥ ወፎችንም፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶች ሳይቀሩ ሁሉንም አጠፋ። ከሞት የተረፉት ኖኅና ከእርሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩት ብቻ ነበሩ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
ዝናብም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು