1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይህን ያኽል ዘመን የኖረውም የእግዚአብሔርን መንገድ በመከተል ነበር፤ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ስለ ወሰደው አልተገኘም።
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ከዚህ በኋላ ሔኖክ የእግዚአብሔርን መንገድ በመከተል 300 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22 살펴보기
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የዘር ሐረግ ከዚህ የሚከተለው ነው፦ እግዚአብሔር ሰውን በፈጠረ ጊዜ በራሱ አምሳያ ፈጠራቸው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1 살펴보기
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸው፤ “ሰው” ብሎም ሰየማቸው።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상