1
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“እርስ በርሳችሁ ቷደዱ ዘንድ፥ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። እርስ በርሳችሁም ብቷደዱ፥ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደ ሆናችሁ በዚህ ሁሉ ያውቋችኋል።”
비교
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35 살펴보기
2
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
እንግዲህ እኔ መምህራችሁና ጌታችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብኋችሁ እናንተም እንዲሁ የባልጀሮቻችሁን እግር ልታጥቡ ይገባችኋል። እኔ እንደ አደረግሁላችሁ እናንተም ልታደርጉ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15 살펴보기
3
የዮሐንስ ወንጌል 13:7
ጌታችን ኢየሱስም፥ “እኔ የምሠራውን አንተ ዛሬ አታውቅም፤ ኋላ ግን ታስተውለዋለህ” ብሎ መለሰለት።
የዮሐንስ ወንጌል 13:7 살펴보기
4
የዮሐንስ ወንጌል 13:16
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ከጌታው የሚበልጥ አገልጋይ የለም፤ ከላከው የሚበልጥ መልእክተኛም የለም።
የዮሐንስ ወንጌል 13:16 살펴보기
5
የዮሐንስ ወንጌል 13:17
ይህንም ዐውቃችሁ ብትሠሩ ብፁዓን ናችሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 13:17 살펴보기
6
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
ራት ከሚበሉበት ተነሥቶ ልብሱን አኖረና ማበሻ ጨርቅ አንሥቶ ወገቡን ታጠቀ። በኵስኵስቱም ውኃ ቀድቶ የደቀ መዛሙርቱን እግር ያጥብ ጀመር፤ በዚያ በታጠቀው ማበሻ ጨርቅም አበሰ።
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상