1
የሉቃስ ወንጌል 19:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአልና።”
비교
የሉቃስ ወንጌል 19:10 살펴보기
2
የሉቃስ ወንጌል 19:38
እንዲህ እያሉ፥ “በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፤ የእስራኤል ንጉሥ ቡሩክ ነው፤ ሰላም በምድር፥ በአርያምም ክብር ይሁን።”
የሉቃስ ወንጌል 19:38 살펴보기
3
የሉቃስ ወንጌል 19:9
ጌታችን ኢየሱስም እንዲህ አለው፥ “ዛሬ ለዚህ ቤት ሕይወት ሆነ፤ እርሱ የአብርሃም ልጅ ነውና።
የሉቃስ ወንጌል 19:9 살펴보기
4
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6
ጌታችን ኢየሱስም ወደዚያ በደረሰ ጊዜ አሻቅቦ አየውና፥ “ዘኬዎስ ሆይ፥ ፈጥነህ ውረድ፤ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ አለኝና” አለው። ፈጥኖም ወረደ፤ ደስ እያለውም ወደ ቤቱ ይዞት ገባ።
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6 살펴보기
5
የሉቃስ ወንጌል 19:8
ዘኬዎስም ቆመና ጌታችንን እንዲህ አለው፥ “ጌታዬ ሆይ፥ አሁን የገንዘቤን እኩሌታ ለነዳያን እሰጣለሁ፤ የበደልሁትም ቢኖር ስለ አንድ ፋንታ አራት እጥፍ እከፍለዋለሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 19:8 살펴보기
6
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40
ከፈሪሳውያንም በሕዝቡ መካከል፥ “መምህር ሆይ፥ ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው” ያሉት ነበሩ። እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “እነዚህ ዝም ቢሉ እኒህ ድንጋዮች ይጮሀሉ።”
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상