1
ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ስለዚህ ሰዉ አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ በሚስቱም ይጣበቃ፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
Palyginti
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
እግዚእብሔር አምላክም አለ፤ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የሚመቸውን ረት እንፍጠርለት።
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
3
ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
እግዚአብሔር አምላክም ሰውንም ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
4
ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
አዳምም አለ፤ ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፤ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከወንድ ተገኝታለችና ሴት ትባል።
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
5
ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
እግዚአብሔርም ሰባተኚውን ቀን ባረከው ቀደሰውም፤ እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረዉ ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና።
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
6
ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
አዳምና ሚስቱ ሁለቱም ዕራቁታቸውን ነበሩ፤ አይተፋፈሩም ነበር።
Naršyti ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai