1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ ስላሰኘው አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ሰውሮታልና።
तुलना करा
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤ ሄኖክም ማቱሳላን ከወለደ በኋላ ሁለት መቶ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ።
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የሰዎች የትውልድ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸውም። እነርሱንም በፈጠረበት ቀን ስሙን አዳም ብሎ ጠራው።
एक्सप्लोर करा ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
मुख्य
बायबल
योजना
व्हिडिओ