1
ዮሐንስ 12:26
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
የሚያገለግለኝ ቢኖር ይከተለኝ፤ እኔም ባለሁበት አገልጋዬም በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝንም አባቴ ያከብረዋል።
နှိုင်းယှဉ်
ዮሐንስ 12:26ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ዮሐንስ 12:25
ሕይወቱን የሚወድድ ያጣታል፤ በዚህ ዓለም ሕይወቱን የሚጠላ ግን ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል።
ዮሐንስ 12:25ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ዮሐንስ 12:24
እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት መሬት ላይ ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች።
ዮሐንስ 12:24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ዮሐንስ 12:46
በእኔ የሚያምን በጨለማ እንዳይኖር ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
ዮሐንስ 12:46ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ዮሐንስ 12:47
“ቃሌን ሰምቶ በማይፈጽመው ላይ የምፈርደው እኔ አይደለሁም፤ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ላይ ልፈርድ አልመጣሁምና።
ዮሐንስ 12:47ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
ዮሐንስ 12:3
ማርያምም ዋጋው ውድ የሆነ፣ ግማሽ ሊትር ንጹሕ የናርዶስ ሽቱ አምጥታ በኢየሱስ እግር ላይ አፈሰሰች፤ እግሩንም በጠጕሯ አበሰች፤ ቤቱንም የሽቱው መዓዛ ሞላው።
ዮሐንስ 12:3ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
ዮሐንስ 12:13
የዘንባባም ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡ፤ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤ “ሆሣዕና!” “በጌታ ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው!” “የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው!”
ዮሐንስ 12:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
ዮሐንስ 12:23
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “የሰው ልጅ የሚከብርበት ሰዓቱ ደርሷል፤
ዮሐንስ 12:23ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ