1
ዮሐንስ 15:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
“እኔ የወይን ተክል ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ማንም በእኔ ቢኖር እኔም በእርሱ ብኖር፣ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል፤ ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና።
နှိုင်းယှဉ်
ዮሐንስ 15:5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ዮሐንስ 15:4
በእኔ ኑሩ፤ እኔም በእናንተ እኖራለሁ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ካልሆነ በቀር ብቻውን ፍሬ ሊያፈራ አይችልም፤ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ልታፈሩ አትችሉም።
ዮሐንስ 15:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ዮሐንስ 15:7
በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፣ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለምኑ፤ ይሰጣችኋልም።
ዮሐንስ 15:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ዮሐንስ 15:16
እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ እንድትሄዱና ፍሬ እንድታፈሩ ፍሬያችሁም እንዲኖር ሾምኋችሁ። ስለዚህም አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።
ዮሐንስ 15:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ዮሐንስ 15:13
ስለ ወዳጆቹ ሕይወቱን አሳልፎ ከመስጠት የሚበልጥ ፍቅር ማንም የለውም፤
ዮሐንስ 15:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
ዮሐንስ 15:2
እርሱም በእኔ ያለውን፣ የማያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ቈርጦ ይጥለዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ግን የበለጠ እንዲያፈራ ይገርዘዋል።
ዮሐንስ 15:2ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
ዮሐንስ 15:12
ትእዛዜ ይህች ናት፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።
ዮሐንስ 15:12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
ዮሐንስ 15:8
ብዙ ፍሬ በማፍራት ደቀ መዛሙርቴ መሆናችሁን ብትገልጡ፣ በዚህ አባቴ ይከብራል።
ዮሐንስ 15:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
9
ዮሐንስ 15:1
“እውነተኛው የወይን ተክል እኔ ነኝ፤ አትክልተኛውም አባቴ ነው።
ዮሐንስ 15:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
10
ዮሐንስ 15:6
በእኔ የማይኖር ተጥሎ እንደሚደርቅ ቅርንጫፍ ነው፤ እንዲህ ያሉት ቅርንጫፎች ተለቅመው ወደ እሳት ይጣላሉ፤ ይቃጠላሉም።
ዮሐንስ 15:6ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
11
ዮሐንስ 15:11
ደስታዬ በእናንተ እንዲሆንና ደስታችሁም ሙሉ እንዲሆን ይህን ነግሬአችኋለሁ።
ዮሐንስ 15:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
12
ዮሐንስ 15:10
እኔ የአባቴን ትእዛዝ ጠብቄ በፍቅሩ እንደምኖር፣ እናንተም ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ።
ዮሐንስ 15:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
13
ዮሐንስ 15:17
እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ፣ ትእዛዜ ይህች ናት።
ዮሐንስ 15:17ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
14
ዮሐንስ 15:19
ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ፣ ዓለም የራሱ እንደ ሆኑት አድርጎ በወደዳችሁ ነበር፤ ከዓለም ለይቼ ስለ መረጥኋችሁ የዓለም አይደላችሁም፤ ዓለም የሚጠላችሁም ስለዚሁ ነው።
ዮሐንስ 15:19ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ