1
ዮሐንስ 4:24
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል።”
နှိုင်းယှဉ်
ዮሐንስ 4:24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ዮሐንስ 4:23
በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤ አሁንም መጥቷል፤ አብም እንደዚህ በእውነት የሚሰግዱለትን ይፈልጋል።
ዮሐንስ 4:23ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ዮሐንስ 4:14
እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ግን ከቶ አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ በውስጡ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት ውሃ ምንጭ ይሆናል።”
ዮሐንስ 4:14ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ዮሐንስ 4:10
ኢየሱስም፣ “የእግዚአብሔርን ስጦታ ብታውቂና ውሃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑን ብትረጂ ኖሮ፣ አንቺው በጠየቅሽው፣ እርሱም የሕይወትን ውሃ በሰጠሽ ነበር” ሲል መለሰላት።
ዮሐንስ 4:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ዮሐንስ 4:34
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “የእኔ ምግብ የላከኝን ፈቃድ ማድረግና ሥራውን መፈጸም ነው፤
ዮሐንስ 4:34ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
ዮሐንስ 4:11
ሴትዮዋም እንዲህ አለችው፤ “ጌታዬ፣ መቅጃ የለህም፤ ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ ታዲያ ይህን የሕይወት ውሃ ከየት ታገኛለህ?
ዮሐንስ 4:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
ዮሐንስ 4:25-26
ሴትዮዋም፣ “ክርስቶስ የተባለ መሲሕ እንደሚመጣ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ነገር ይነግረናል” አለችው። ኢየሱስም፣ “የማነጋግርሽ እኮ እኔ እርሱ ነኝ” ሲል ገልጦ ነገራት።
ዮሐንስ 4:25-26ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
ዮሐንስ 4:29
“ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እርሱ ክርስቶስ ይሆን እንዴ?” አለች፤
ዮሐንስ 4:29ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ