1
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ኖኅን እንዲህ አለው፤ “በዚህ ዘመን ካለው ትውልድ መካከል ጻድቅ አንተ ብቻ ሆነህ ስላገኘሁህ፥ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ወደ መርከቡ ግባ።
तुलना
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
2
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
3
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
ኖኅ 600 ዓመት በሆነው ጊዜ፥ በሁለተኛው ወር በዐሥራ ሰባተኛው ቀን ላይ ከምድር በታች ያለው የታላቁ ውሃ ምንጮች ሁሉ በድንገት ተነደሉ፤ በሰማይ ያሉት የውሃ መስኮቶች ሁሉ ተከፈቱ።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
4
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
እግዚአብሔር በምድር ላይ ያለውን ሕያው ፍጥረት ሁሉ፥ ሰዎችንም፥ እንስሶችንም፥ ወፎችንም፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶች ሳይቀሩ ሁሉንም አጠፋ። ከሞት የተረፉት ኖኅና ከእርሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩት ብቻ ነበሩ።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
5
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
ዝናብም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
होम
बाइबल
योजनाहरू
भिडियोहरू