1
ኦሪት ዘፍጥረት 19:26
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
የሎጥም ሚስት ወደ ኍላዋ ተመለከተች የጨው ሐውልት፥ ሆነች።
Vergelijk
Ontdek ኦሪት ዘፍጥረት 19:26
2
ኦሪት ዘፍጥረት 19:16
እርሱም በዘገያ ጊዜ እግዚአብሔር ስላዘነለት እነዚያ ስዎች የእርሱን እጅ የሚስቱን፥ እጅ የሁለቱን የሴትፕች ልጆቹንም እጅ ይዘው አወጡትና በከተማይቱ ውጭ አስቀመጡት።
Ontdek ኦሪት ዘፍጥረት 19:16
3
ኦሪት ዘፍጥረት 19:17
ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኍላ እንዲህ አለው ራስህን አድን ወደ ኍላህ አትይ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ።
Ontdek ኦሪት ዘፍጥረት 19:17
4
ኦሪት ዘፍጥረት 19:29
እግዚአብሔርም እነዚያን የአገር ከተሞች ባጠፋ ጊዜ አብርሃምን አሰበው፤ ሎጥ ተቀምጦበት የነበረውንም ከተማ ባጠፋ ጊዜ ከዚይ ጥፋት መካከል ሎጥን አወጣው።
Ontdek ኦሪት ዘፍጥረት 19:29
Thuisscherm
Bijbel
Leesplannen
Video's