ኦሪት ዘፍጥረት 18:12

ኦሪት ዘፍጥረት 18:12 አማ54

ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፤ ካረጀሁ በኍላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል።