1
ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ዘርህን አበዛዋለሁ፤ ታላቅ ሕዝብም ይሆናል፤ እባርክሃለሁ፤ ስምህንም ገናና አደርገዋለሁ፤ ለሌሎችም በረከት ትሆናለህ። የሚመርቁህን እመርቃለሁ፤ የሚረግሙህንም እረግማቸዋለሁ፤ በአንተም አማካይነት ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።”
Sammenlign
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3
2
ኦሪት ዘፍጥረት 12:1
እግዚአብሔር አብራምን እንዲህ አለው፤ “አገርህን ትተህ፥ ከዘመዶችህና ከአባትህ ቤተሰብ ተለይተህ፥ እኔ ወደማሳይህ አገር ሂድ፤
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 12:1
3
ኦሪት ዘፍጥረት 12:4
አብራም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ከካራን ወጥቶ ሄደ፤ በዚያን ጊዜ ዕድሜው ሰባ አምስት ዓመት ነበር፤ ሎጥም አብሮት ሄደ።
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 12:4
4
ኦሪት ዘፍጥረት 12:7
እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና “ለዘርህ የምሰጠው ምድር ይህ ነው” አለው፤ ከዚህ በኋላ አብራም ለተገለጠለት አምላክ በዚያ ቦታ መሠዊያ ሠራ።
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 12:7
Hjem
Bibel
Leseplaner
Videoer