1
የዮሐንስ ወንጌል 9:4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።
Sammenlign
Utforsk የዮሐንስ ወንጌል 9:4
2
የዮሐንስ ወንጌል 9:5
በዓለም እስካለሁ ድረስ የዓለም ብርሃን ነኝ።”
Utforsk የዮሐንስ ወንጌል 9:5
3
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱም “መምህር ሆይ! ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአትን የሠራው ማን ነው? እርሱ ነው ወይስ ወላጆቹ?” ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።
Utforsk የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
4
የዮሐንስ ወንጌል 9:39
ኢየሱስም “የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ፤” አለ።
Utforsk የዮሐንስ ወንጌል 9:39
Hjem
Bibel
Leseplaner
Videoer