1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወትን እንዲያገኝ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ቤዛ አድርጎ እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲህ ወዶታልና።
Krahaso
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:16
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
ዓለም በእርሱ ይድን ዘንድ ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ልጁን ወደዚህ ዓለም አልላከውምና።
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:17
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ፥ “እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ያልተወለደ ሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማየት አይችልም” አለው።
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:3
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
በእርሱ ያመነ አይፈረድበትም፤ በእርሱ ያላመነ ግን ፈጽሞ ተፈርዶበታል፤ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም አላመነምና።
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:18
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
ፍርዱም ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጥቶአልና፤ ሰውም ሥራው ክፉ ስለሆነ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን መርጦአልና።
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:19
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
የእርሱ ትበዛለች፤ የእኔ ግን ታንስ ዘንድ ይገባል።”
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:30
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ሥራው ክፉ የሆነ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ ክፉም ስለሆነ ሥራው እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:20
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በወልድ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ በወልድ የማያምን ግን የእግዚአብሔር የቍጣ መቅሠፍት በላዩ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:36
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14
ሙሴ በምድረ በዳ እባቡን እንደ ሰቀለው የሰው ልጅ እንዲሁ ይሰቀል ዘንድ አለው።
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:14
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አብ ልጁን ይወዳልና፥ ሁሉን በእጁ ሰጠው።
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 3:35
Kreu
Bibla
Plane
Video