የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 6:11-12

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 6:11-12 አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ያን እን​ጀራ ይዞ አመ​ሰ​ገነ፤ ቈር​ሶም ለደቀ መዛ​ሙ​ርቱ ሰጣ​ቸው፤ ደቀ መዛ​ሙ​ር​ቱም ለተ​ቀ​መ​ጡት ሰዎች ሰጡ​አ​ቸው፤ ከዓ​ሣ​ውም እን​ዲሁ የፈ​ለ​ጉ​ትን ያህል ሰጡ​አ​ቸው። ከጠ​ገ​ቡም በኋላ ደቀ መዛ​ሙ​ር​ቱን፥ “ከቍ​ር​ስ​ራሹ ምንም የሚ​ወ​ድቅ እን​ዳ​ይ​ኖር የተ​ረ​ፈ​ውን ቍር​ስ​ራሽ አንሡ፤” አላ​ቸው።

Video för የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 6:11-12