1
የዮሐንስ ወንጌል 9:4
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።
Linganisha
Chunguza የዮሐንስ ወንጌል 9:4
2
የዮሐንስ ወንጌል 9:5
በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ።”
Chunguza የዮሐንስ ወንጌል 9:5
3
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱም፦ “መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ?” ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲ ብሎ መልሰ፦ “የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።
Chunguza የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
4
የዮሐንስ ወንጌል 9:39
ኢየሱስም፦ “የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ” አለ።
Chunguza የዮሐንስ ወንጌል 9:39
Nyumbani
Bibilia
Mipango
Video