1
የሉቃስ ወንጌል 23:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ፦ “አባት ሆይ! የሚያደርጉትን ስለማያውቁ ይቅር በላቸው!” አለ። ወታደሮቹም ዕጣ ተጣጥለው የኢየሱስን ልብስ ተከፋፈሉ።
เปรียบเทียบ
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 23:34
2
የሉቃስ ወንጌል 23:43
ኢየሱስም “በእውነት እልሃለሁ፤ ዛሬውኑ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ!” አለው።
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 23:43
3
የሉቃስ ወንጌል 23:42
ቀጥሎም ኢየሱስን፦ “ጌታ ሆይ! በመንግሥትህ ስትመጣ አስታውሰኝ!” አለው።
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 23:42
4
የሉቃስ ወንጌል 23:46
ኢየሱስም ድምፁን ከፍ አድርጎ፥ “አባት ሆይ! እነሆ! ነፍሴን በእጅህ ዐደራ እሰጣለሁ!” አለ፤ ይህንንም ካለ በኋላ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች።
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 23:46
5
የሉቃስ ወንጌል 23:33
ቀራንዮ ወይም የራስ ቅል ወደ ተባለ ስፍራም በደረሱ ጊዜ በዚያ ኢየሱስን ሰቀሉት፤ እንዲሁም ሁለቱን ወንጀለኞች በኢየሱስ ግራና ቀኝ ሰቀሉአቸው።
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 23:33
6
የሉቃስ ወንጌል 23:44-45
እነሆ፥ ይህ የሆነው ከቀኑ ስድስት ሰዓት ገደማ ነበር፤ ከዚያን ጊዜም ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ። ፀሐይ ጨለመ፤ የቤተ መቅደስ መጋረጃም ከመካከሉ ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ።
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 23:44-45
7
የሉቃስ ወንጌል 23:47
በዚያ የነበረው መቶ አለቃ፥ የሆነውን ነገር ባየ ጊዜ፥ “በእርግጥ ይህ ሰው ጻድቅ ኖሮአል!” ብሎ እግዚአብሔርን አከበረ።
สำรวจ የሉቃስ ወንጌል 23:47
หน้าหลัก
พระคัมภีร์
แผนการอ่าน
วิดีโอ