1
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
መልካም ነገር አድርገህ ቢሆን ኖሮ ተቀባይነት አይኖርህም ነበርን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በበርህ ላይ ያደባል፤ በቊጥጥሩ ሥር ሊያደርግህም ይፈልጋል፤ ሆኖም አንተ ልታሸንፈው ይገባል።”
Karşılaştır
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7 keşfedin
2
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
ሤትም “ሄኖስ” የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ሰዎች የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የጀመሩት በዚያን ጊዜ ነው።
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26 keşfedin
3
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
እግዚአብሔርም ቃየልን “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” ሲል ጠየቀው፤ ቃየልም “የት እንዳለ አላውቅም፤ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?” ብሎ መለሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9 keşfedin
4
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
እግዚአብሔርም ቃየልን እንዲህ አለው፤ “ምን አደረግህ? የፈሰሰው የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ እየጮኸ ነው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10 keşfedin
5
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
እግዚአብሔር ግን “ማንም አይነካህም፤ አንተን የሚገድል ሰባት እጥፍ የበቀል ቅጣት ይደርስበታል” አለው። ስለዚህ እግዚአብሔር ቃየልን ማንም ቢያገኘው እንዳይገድለው የሚያስጠነቅቅ ልዩ ምልክት አደረገለት።
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar