Biểu trưng YouVersion
Biểu tượng Tìm kiếm

ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24

ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24 አማ54

አብርሃምም ቀረበ አለም፦ በውኑ ጻድቁን ከኃጢአተኛ ጋር ታጠፋለህን? አምሳ ጻድቃን በከተማይቱ ውስጥ ቢገኙ በውኑ ሁሉን ታጠፉለህብ? ከተማይቱንስ በእርስዋ ስለሚገኙ አምሳ ጻድቃን አትምርምን?